Ingredients
5 items neededDirections & Steps
Follow these authentic steps for the best traditional flavor
Boil 1 cup of water well
1 ኩባያ ዉሃውን በደንብ ማፍላት
Then, with the remaining 1 cup of water, whisk the bula powder in a bowl
ከዛም በቀረው 1 ኩባያ ውሃ ደግሞ የቡላ ዱቄቱን በጎድጓዳ ሳህን አርጎ መበጥበጥ
Then add salt and the mixed bula dough to the boiling water
ከዛም ጨውን ማረግ እና የተበጠበጠውን የቡላ ዱቄት ወደ ፈላው ውሃ መጨመር
Then stir it well, when it is thick remove it from the heat
ከዛም በደንብ አረገው እያሹ ማማሰል ከዛም መያያዝ አይነት እና ወፈር ሲል ማውጣት
Next, in new bowl add the bula and on top add the Niter Kibbeh and the Mitimita and combine it well then eat.
ቀጥሎም ወደ ሚበሉበት ጎድጓዳ ሳህን አርገው ከላዩ ቂቤውን እና ሚጥሚጣውን አረገው ማደባለቅ እና በትኩሱ መመገብ!
Bula Genfo ቡላ ገንፎ
Mesob Kitchen Cook Mode የመሶብ ማብሰያ ረዳት