Firfir
ፍርፍር
ፍርፍር
Firfir
ፍርፍር የጾም እና ጾም ያልሆኑ ስሪቶችን ጨምሮ የተለያዩ አይነት አሰራሮች አሉት፣ ከስጋ እና ከአትክልቶች ጋር አብሮ መበላት ይችላል። ኢትዮጵያውያን በተለምዶ ለቁርስ ይበሉታል ፣ በሥዕሉ ላይ ከላይ እንደሚታየው በእንጀራ ላይ ይቀርባሉ።
Ethiopian Firfir Fast Breakfast
Tips (የማብሰያ ምክር)
- The amount of water you need will vary depending on how much injera you use . Less Injera - Less water
Ingredients
10 items neededDirections & Steps
Follow these authentic steps for the best traditional flavor
Begin by adding the diced onions in a large saucepan over medium-high heat. Cook, covered, until starting to brown, about 5 minutes. Add vegetable oil and garlic paste; cook until fragrant, about 5 minutes. Stir in tomatoes; cook until softened, 5 to 7 minutes.
የተከተፈውን ሽንኩርት ወደ ድስት ውስጥ በመጨመር ቀለሙን ወደ ትንሽ ቡናማ እስኪቀይር ድረስ እያማሰሉ ያብስሉ። ከዚያም ዘይት ትንሽ ጠብቀው ደግሞ ነጭ ሽንኩርት እና ቲማቲም ይጨምሩ እና ከ 5-7 ደቂቃ ያብስሉት።
When it start to get heated add the berbere and simeer for 10 minutes while adding small amounts of water
መሞቅ ሲጀምር በርበሬውን ይጨምሩ እና ለ10 ደቂቃዎች ትንሽ ውሃ ጠብ እያረጉ ያማስሉት
Then when it gets heated add the remaining water and let it boil for 10-20 minutes
ከዚያም ሲሞቅ የቀረውን ውሃ ይጨምሩ እና ለ 10-20 ደቂቃዎች እንዲፈላ ያድርጉ
Add niter kibbeh and salt stir for a bit, then remove from heat.
ንጥረ ቂቤውን እና ጨውን ጨምረው ትንሽ አማሰልው ያውርዱት
Finally, add the injra and combine it and add the sliced pepper on top and Serve, Enjoy!
በመጨረሻም እንጀራውን ጨምረው በማዋሃድ የተከተፈውን ቃሪያ ጨምሩበትና ያቅርቡት
Firfir ፍርፍር
Mesob Kitchen Cook Mode የመሶብ ማብሰያ ረዳት