Ingredients
9 items neededDirections & Steps
Follow these authentic steps for the best traditional flavor
Add water and olive oil into a pan and bring it to a low boil, then stir in the chickpea flour.
ውሃ እና የወይራ ዘይትን ወደ ድስት ውስጥ ጨምሩ እና በዝቅተኛ ሙቀት ያግሉት፣ ከዚያም የሽሮ ዱቄትን ይቀላቅሉ።
When the mixture begins to heat and bubble, add the ginger, lemon juice, and turmeric.
ድብልቁ ማሞቅ እና አረፋ ሲጀምር, ዝንጅብል, የሎሚ ጭማቂ እና እርድ ይጨምሩ.
Loosely place some aluminum foil over the top to keep the mix from splattering. But DO NOT put a lid on it – the water needs to slowly boil away for the mix to thicken properly. Notice that the volume will decrease as it cooks.
ድብልቁ እንዳይረጭ ለማድረግ አንዳንድ የአሉሚኒየም መሸፈኛ በላዩ ላይ ያድርጉት። ነገር ግን በላዩ ላይ ክዳን አታድርጉ - ድብልቁ በትክክል እንዲወፈር ውሃው ቀስ ብሎ መትነን ይኖርበታል። ምግብ በሚበስልበት ጊዜ መጠኑ እንደሚቀንስ ልብ ይበሉ።
Let the mixture cook for 20 minutes or so. When the mixture starts to thicken, remove the pot from heat and pour it into a skillet.
ድብልቁን ለ 20 ደቂቃዎች ወይም ከዚያ በላይ ያዘጋጁ. ድብልቁ መወፈር ሲጀምር ድስቱን ከእሳት ላይ አውጥተው ወደ መጥበሻ ውስጥ አፍስሱት።
On the skillet, heat the mixture and stir it constantly for 10 -15 min. until it begins to slightly dry out.
መጥበሻውን በምድጃው ላይ ያርጉት እና ለ 10-15 ደቂቃዎች ያለማቋረጥ ያማስሉት. ትንሽ መድረቅ እስኪጀምር ድረስ.
When the mixture is thick enough, remove from heat and pour it into a bowl and place it in the fridge for about 1 hr.
ድብልቁ ወፍራም ከሆነ ያውርዱት እና ወደ ሳህን ውስጥ አርገው ለ 1 ሰዓት ያህል በማቀዝቀዣ ውስጥ ያስቀምጡት.
After an hour or so, take it out of the fridge and mash it up until it starts to look like scrambled eggs by using a fork.
ከአንድ ሰዓት በኃላ, ከማቀዝቀዣው ውስጥ አውጡት እና ሹካ በመጠቀም የተከተፉ እንቁላሎች መምሰል እስኪጀምርር ድረስ ይፈርፍሩት።
When it’s time to serve the Buticha, add the seeded and finely chopped jalapeño and onions and thoroughly stir them all together.
ሊበሉ ሲሉ ቃሪያና እና ሽንኩርቱን ይጨምሩ እና ሁሉንም በደንብ ይቀላቅሉ ከዛ አቅርበው ይመገቡ።
Buticha - Ethiopian Chickpea Flour Salad ቡጥጫ
Mesob Kitchen Cook Mode የመሶብ ማብሰያ ረዳት