Ethiopian Doro Wet
ዶሮ ወጥ
ዶሮ ወጥ
Ethiopian Doro Wet
ዶሮ ወጥ በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ተወዳጅ ከሆኑት ባህላዊ ምግቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ ቤቶች ውስጥ ይገኛል. በተጨማሪም፣ በጣፋጭ ጣእሙ እና ከተለያዩ ምግቦች ጋር መላመድ በመቻሉ በሌሎች የአለም ክፍሎች ተወዳጅ እየሆነ መጥቷል። ዶሮ በባህል ጊዜ በቤተሰብ ስብስብ ጊዜ ይሰራል።
Ethiopian Doro Wet
Tips (የማብሰያ ምክር)
- Chicken tastes better when eaten after cooled down.
- It can be served with cottage cheese or alone as per your preference.
Ingredients
9 items neededNutrition Facts
Per 100g of RecipeData quantified by Ethiopian Public Health Institute (EPHI) and FAO using standardized retention factors.
Directions & Steps
Follow these authentic steps for the best traditional flavor
Wash the chicken with water
ሽንኩርቱን በትልቅ ድስት አርጎ ለ2 ሰዓት ያህል ቀለሙን ትንሽ ወደ ቡኒ እስኪቀየር ድረስ ማብሰል
Put the onion in a large pot and cook for about 2 hours until the color changes slightly to brown
ከዛም ዘይት ጨምረው ለ 2 ሰዓት ያህል ማቁላላት
Then soak with lemon, salt and shiro powder for 30 minutes
ቀጥሎም በርበሬውን አስገብቶ የፈላ ውሃ ጠብ እያረጉ ለተጨማሪ 2 ሰዓት ያህል ማቁላላት
Then add oil and cook for 2 hours
ቀጥሎም ነጭ ሽንኩርቱን አስገብቶ ለ 1 ሰዓት ያህል ማብሰል
Then wash and rinse, do this for about 3 times Cooking
ከዛም የዶሮ ስጋዉን ጨምሮ ለ 3 ሰዓት ያህል ማብሰል
Then add the Berbere and cook it for another 2 hours while adding boiled small water
ቀጥሎ 2 ጆክ የፈላ ውሃ መከለስ እና ለ 2 ሰዓት ያህል ማብሰል
Then add the garlic and cook for 1 hour
ከዛም መከለሻውን ጨምሮ ለ 30 ደቂቃ እያማሰሉ ማብሰል ከዛም ጨውን መጨመር እና ስጋውን በማማሰያው እየነኩ መብሰል አለመብሰሉን ማየት
Then add the chicken meat and cook for 3 hours
ሲበስል ቂቤውን ጨምሮ አማስሎ ማውጣት እና የተቀቀሉትን እንቁላሎችን መጨመር
Next, pour 2 jugs of boiling water and cook for 2 hours
Then cook for 30 minutes, after adding mekelesha (Ethiopian spice), then add salt and check whether the meat is cooked by touching it with the fork.
When it is cooked add Niter Kibbeh, and take it out add the boiled eggs and finshed
when its cooled serve it Enjoy!
Ethiopian Doro Wet ዶሮ ወጥ
Mesob Kitchen Cook Mode የመሶብ ማብሰያ ረዳት
Related Traditional Food Dishes
Buticha - Ethiopian Chickpea Flour Salad
ቡጥጫ
Ethiopian Traditional Food Buticha Chickpea Flour Salad