Ethiopian Niter Kibbeh (Besal)
ንጥር ቅቤ (በሳል)
ንጥር ቅቤ (በሳል)
Ethiopian Niter Kibbeh (Besal)
ቂቤ በኢትዮጲያ ምግብ ለማጣፈጫ እና ለመጥበሻ የሚያገለግል የምግብ ንጥረ ነገር ነው ። ሁለት አይነት አነጣጠር ሲኖር ይህ አነጣጠር ለወጥ የሚሆነው በሳል ቂቤ ነው።
Ethiopian Niter Kibbeh (Besal)
Tips (የማብሰያ ምክር)
- if you dont want to wait for next day you can simply boil it well and resume the next process
Ingredients
5 items neededDirections & Steps
Follow these authentic steps for the best traditional flavor
First, heat a pot and add the butter, then when it melts, take it out close it and leave it there for 1 day.
በመጀመሪያ ድስት አግለው ቅቤውን ይጨምሩ ከዛም ሲቀልጥ ሙሉ በሙሉ አውርደው ለ1ቀን ያሳድሩት እዛው ከድነው
In the next day, open the middle and drain the water that comes out of it.
በነጋታውም መሀሉን ከፍተው ከውስጡ የሚወጣውን ውሃ ይድፉት።
Then boil it again and melt it, then add the white and black cumin , then add the cardamom and simmer for 30 minutes.
ከዛም ድጋሚ ይጣዱት እና ያቅልጡት ከዛም ነጭ እና ጥቁር አዝሙድኑ ቀጥሎም ኮረሪማዉን አስገብተው ለ 30 ደቂቃ ማንተክተክ
Then add the Lippia abyssinica and cook it for 5 minutes
ቀጥሎም ኮሰረቱን አስገብተው ለ 5 ደቂቃ ማብሰል
Then take it out and put it in a jar or a thing you want to store it in.
ከዛም ሲንተከተክ አውርደው ወደ ሚያስቀምጡበት እቃ ገልብጠው ማስቀመጥ።
Ethiopian Niter Kibbeh (Besal) ንጥር ቅቤ (በሳል)
Mesob Kitchen Cook Mode የመሶብ ማብሰያ ረዳት