Genfo - Ethiopian Porridge
ገንፎ
ገንፎ
Genfo - Ethiopian Porridge
ገንፎ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ታዋቂ ምግቦች አንዱ ሲሆን በመላው ኢትዮጵያ በሁሉም የዕድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ሰዎች ለዘመናት ሲበላ ቆይቷል። ከስንዴ፣ ከገብስ ወይም ከበቆሎ ዱቄት መዘጋጀት ይቻላል። በበርበሬ እና በነጠረ ቂቤ የበለፀገ መብል ነው።
Genfo is one of Ethiopia’s most iconic dishes and has been enjoyed for centuries by people of all ages throughout Ethiopia. It is a thick, doughy porridge made from either wheat, barley, or maize flour and served, and enriched with berbere and niter kibbeh.
Tips (የማብሰያ ምክር)
- you can use what ever flour you choose from the above
Ingredients
7 items neededDirections & Steps
Follow these authentic steps for the best traditional flavor
Start by adding the vegetable oil and salt and the water to pot.
የአትክልት ዘይቱን ጨውን እና ውሀውን ወደ ድስት ውስጥ በመጨመር ይጀምሩ.
When the water boil then start adding the wheat flour and mix slowly while reducing the heat, stirring thoroghly so as to avoid any lumps from forming and until the mix moistenes well enough.
ውሃው እስኪፈላ የጠብቁት ውሃው በደንብ ሲፈላ ያዘጋጁትን ዱቄት ይጨምሩ ከዛም ቀስ እያሉ እያሹ በማማሳያ ያማስሉ ድብልቁ በደንብ እስኪቀላቀል ድረስ ይሹት ምንም እንዳይጓጉል እያረጉ።
Then transfer the Genfo to a mid-sized bowl, and create a hole right in the middle as you seen in the pictures.
ከዚያም ገንፎን ወደ መካከለኛ መጠን ያለው ጎድጓዳ ሳህን ያስተላልፉ እና በምስሎቹ ላይ እንደሚታየው መሃል ላይ ቀዳዳ ይፍጠሩ።
Melt the Niter Kibbeh, and mix with the berbere
ንጥረ ቂቤውን አቀልጠው ከበርበሬና ከሚጥሚጣ ጋር የቀላቅሉት
Finally, pour the spicy liquid into the hole you’ve hollowed out in the Genfo and serve while still hot. Enjoy!
በመጨረሻም የቀላቀሉትን ፈሳሹን በገንፎ ውስጥ ባዘጋጃጁት ቀዳዳ ውስጥ ይጨምሩ እና ትኩስ እንዳለ አቅርበው ይመገቡ!
Genfo - Ethiopian Porridge ገንፎ
Mesob Kitchen Cook Mode የመሶብ ማብሰያ ረዳት