Tips (የማብሰያ ምክር)
- You can keep the suf sauce in the fridge and whip it up whenever you want.
Ingredients
6 items neededDirections & Steps
Follow these authentic steps for the best traditional flavor
Boil 3 cups of water and suf (sunflower seed) together for 1 hour
3 ኩባያ ውሃውን እና ሱፉን አንድ ላይ አርጎ ለ1 ሰዓት ያህል መቀቀል
Take the amount you want and add it in a bowl
ከዛም ሙሉ ወደ ጁስ መፍጫ ወይም በመውቀጫ አርገው ፍሬው እስኪጠፋ ድረስ መፍጨት ወይም መውቀጥ
Then put it in a juicer and grind it until the seed is gone
ከዛም ከላይ 3 ኩባያ ጭምሮ በድንብ ማደባለቅ
Prepare onion and pepper as much as you want and add salt on top and mix
ከዛም በማጥለያ አጥልሎ የጠለለውን በጎርጓዳ ሳህን ማስቀመጥ
Then add 3 cups and mix well
የጠለለውን የሚፈልጉትን ያህል ቀንሰው በጎድጓዳ ሳህን ማረግ
Then add injera on top and mix it well and Enjoy eating!
የሚፈልጉትን ያህል ሽንኩርት እና ቃሪያ ከትፎ አዘጋጅቶ ከላይ መጨመር ጨውም ከላይ ማረግ እና ማደባለቅ
Then sieve fillter it in the bowl and store it in cool place or refrigerator. make the firfir
ከዛም የሚበቃውን ያህል እንጀራ እየቆራረጡ መጨመር እና መፈትፈት እና መመግብ።
Suf Fitfit (Sunflower Seed food) ሱፍ ፍትፍት
Mesob Kitchen Cook Mode የመሶብ ማብሰያ ረዳት